ኢዮብ 7:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ታስበው ዘንድ፣ትኩረት ትሰጠውም* ዘንድ ሟች የሆነ ሰው ምንድን ነው?+ 18 በየማለዳው የምትመረምረው፣በየጊዜውም የምትፈትነው ለምንድን ነው?+