መዝሙር 37:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ለጥቂት ጊዜ ነው እንጂ ክፉዎች አይኖሩም፤+በቀድሞ ቦታቸው ትፈልጋቸዋለህ፤እነሱ ግን በዚያ አይገኙም።+ መዝሙር 37:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ክፉዎች ግን ይጠፋሉ፤+የይሖዋ ጠላቶች እንደ መስክ ውበት ይከስማሉ፤እንደ ጭስ ይበናሉ። መዝሙር 55:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 አምላክ ሆይ፣ አንተ ግን ወደ ጥልቅ ጉድጓድ ታወርዳቸዋለህ።+ የደም ዕዳ ያለባቸውና አታላይ የሆኑ ሰዎች የዕድሜያቸውን ግማሽ እንኳ አይኖሩም።+ እኔ ግን በአንተ እታመናለሁ። ምሳሌ 3:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ይሖዋ የክፉውን ቤት ይረግማል፤+የጻድቁን መኖሪያ ግን ይባርካል።+
23 አምላክ ሆይ፣ አንተ ግን ወደ ጥልቅ ጉድጓድ ታወርዳቸዋለህ።+ የደም ዕዳ ያለባቸውና አታላይ የሆኑ ሰዎች የዕድሜያቸውን ግማሽ እንኳ አይኖሩም።+ እኔ ግን በአንተ እታመናለሁ።