ዘዳግም 4:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 እናንተን ግን ልክ እንደ ዛሬው ሁሉ ይሖዋ የእሱ የግል ንብረት*+ እንድትሆኑ የብረት ማቅለጫ ምድጃ ከሆነችው ከግብፅ አውጥቶ አመጣችሁ። ዘዳግም 32:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የይሖዋ ሕዝብ ድርሻው ነው፤+ያዕቆብ ርስቱ ነው።+