ኢሳይያስ 48:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ባድማ በሆኑ ቦታዎች በመራቸው ጊዜ አልተጠሙም።+ ከዓለት ውስጥ ውኃ አፈለቀላቸው፤ዓለቱን ሰንጥቆ ውኃ አንዶለዶለላቸው።”+