-
መዝሙር 89:50, 51አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
50 ይሖዋ ሆይ፣ በአገልጋዮችህ ላይ የተሰነዘረውን ዘለፋ አስታውስ፤
ሰዎች ሁሉ የሰነዘሩብኝን ዘለፋ እንዴት እንደተሸከምኩ* አስብ፤
51 ይሖዋ ሆይ፣ ጠላቶችህ ምን ያህል እንደተሳደቡ አስታውስ፤
የቀባኸውን ሰው እርምጃ ሁሉ እንዴት እንደነቀፉ አስብ።
-
-
ኢሳይያስ 52:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 “ታዲያ እዚህ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?” ይላል ይሖዋ።
“ሕዝቤ የተወሰደው ያለዋጋ ነውና።
-