1 ጴጥሮስ 4:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ስለዚህ የአምላክን ፈቃድ በማድረጋቸው መከራ የሚደርስባቸው ሰዎች መልካም እያደረጉ ራሳቸውን* ታማኝ ለሆነው ፈጣሪ አደራ ይስጡ።+