መዝሙር 89:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አምላክ በቅዱሳን ጉባኤ መካከል እጅግ የተፈራ ነው፤+በዙሪያው ባሉት ሁሉ መካከል ታላቅና እጅግ የሚከበር ነው።+