-
ምሳሌ 16:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ይሖዋ ማንኛውንም ነገር ያዘጋጀው ለራሱ ዓላማ ነው፤
ክፉውም ሰው እንኳ በመዓት ቀን እንዲጠፋ ያደርጋል።+
-
-
ዳንኤል 3:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 በዚህ ጊዜ ናቡከደነጾር በሲድራቅ፣ በሚሳቅና በአብደናጎ እጅግ ተቆጣ፤ የፊቱም ገጽታ ተለወጠባቸው፤* የእቶኑም እሳት ከወትሮው ይበልጥ ሰባት እጥፍ እንዲነድ አዘዘ።
-