-
መዝሙር 34:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ይህ ችግረኛ ተጣራ፤ ይሖዋም ሰማው።
ከጭንቀቱ ሁሉ ገላገለው።+
-
-
ምሳሌ 15:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ይሖዋ ከክፉዎች እጅግ የራቀ ነው፤
የጻድቃንን ጸሎት ግን ይሰማል።+
-