ዘፀአት 6:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “ስለዚህ እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፦ ‘እኔ ይሖዋ ነኝ፤ ከግብፃውያን ከባድ ሸክም ነፃ አወጣችኋለሁ፤ ከጫኑባችሁም የባርነት ቀንበር አላቅቃችኋለሁ፤+ በተዘረጋ* ክንድና በታላቅ ፍርድ እታደጋችኋለሁ።+ ዘዳግም 9:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 እነሱ በታላቅ ኃይልህና በተዘረጋ ክንድህ ያወጣሃቸው+ ሕዝቦችህና የግል ንብረቶችህ*+ ናቸው።’
6 “ስለዚህ እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፦ ‘እኔ ይሖዋ ነኝ፤ ከግብፃውያን ከባድ ሸክም ነፃ አወጣችኋለሁ፤ ከጫኑባችሁም የባርነት ቀንበር አላቅቃችኋለሁ፤+ በተዘረጋ* ክንድና በታላቅ ፍርድ እታደጋችኋለሁ።+