መዝሙር 29:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የይሖዋ ድምፅ ከውኃዎች በላይ ተሰማ፤ክብር የተጎናጸፈው አምላክ አንጎደጎደ።+ ይሖዋ ከብዙ ውኃዎች በላይ ነው።+