ዘዳግም 4:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “ዓይኖቻችሁ ያዩአቸውን ነገሮች እንዳትረሱና በሕይወት ዘመናችሁ ሁሉ ከልባችሁ እንዳይጠፉ ተጠንቀቁ፤ ራሳችሁንም ጠብቁ።* እነዚህንም ለልጆቻችሁና ለልጅ ልጆቻችሁ ንገሯቸው።+ መዝሙር 103:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋን ላወድስ፤*ያደረጋቸውን ነገሮች ሁሉ ፈጽሞ አልርሳ።+
9 “ዓይኖቻችሁ ያዩአቸውን ነገሮች እንዳትረሱና በሕይወት ዘመናችሁ ሁሉ ከልባችሁ እንዳይጠፉ ተጠንቀቁ፤ ራሳችሁንም ጠብቁ።* እነዚህንም ለልጆቻችሁና ለልጅ ልጆቻችሁ ንገሯቸው።+