-
መዝሙር 95:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ያን ትውልድ ለ40 ዓመት ተጸየፍኩት፤
እኔም “ይህ ሕዝብ ሁልጊዜ ልቡ ይስታል፤
መንገዴን ሊያውቅ አልቻለም” አልኩ።
-
-
ዕብራውያን 3:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 በዚህም ምክንያት በዚያ ትውልድ በጣም ተንገሸገሽኩ፤ እንዲህም አልኩ፦ ‘ሁልጊዜ ልባቸው ይስታል፤ መንገዴንም ሊያውቁ አልቻሉም።’
-