ዘፀአት 8:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ይሖዋም እንዳለው አደረገ፤ የተናካሽ ዝንብ መንጋም የፈርዖንን ቤትና የአገልጋዮቹን ቤቶች እንዲሁም መላውን የግብፅ ምድር መውረር ጀመረ።+ በተናካሽ ዝንቦቹም የተነሳ ምድሪቱ ክፉኛ ተበላሸች።+
24 ይሖዋም እንዳለው አደረገ፤ የተናካሽ ዝንብ መንጋም የፈርዖንን ቤትና የአገልጋዮቹን ቤቶች እንዲሁም መላውን የግብፅ ምድር መውረር ጀመረ።+ በተናካሽ ዝንቦቹም የተነሳ ምድሪቱ ክፉኛ ተበላሸች።+