ዘፀአት 12:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 እኩለ ሌሊት ላይ ይሖዋ፣ በዙፋኑ ላይ ከተቀመጠው ከፈርዖን የበኩር ልጅ አንስቶ በእስር ቤት* እስከሚገኘው እስረኛ የበኩር ልጅ ድረስ በግብፅ ምድር ያለውን በኩር ሁሉ መታ፤ የእያንዳንዱን እንስሳ በኩርም መታ።+ መዝሙር 105:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ከዚያም በአገራቸው ያሉትን በኩራት ሁሉ፣የፍሬያቸው* መጀመሪያ የሆኑትን መታ።+
29 እኩለ ሌሊት ላይ ይሖዋ፣ በዙፋኑ ላይ ከተቀመጠው ከፈርዖን የበኩር ልጅ አንስቶ በእስር ቤት* እስከሚገኘው እስረኛ የበኩር ልጅ ድረስ በግብፅ ምድር ያለውን በኩር ሁሉ መታ፤ የእያንዳንዱን እንስሳ በኩርም መታ።+