1 ሳሙኤል 5:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የይሖዋም እጅ በአሽዶዳውያን ላይ ከበደባቸው፤ እሱም አሽዶድንና ግዛቶቿን በኪንታሮት*+ በመምታት አጠፋቸው።