-
ዘፍጥረት 6:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በዚህም የተነሳ ይሖዋ የሰው ልጅ ክፋት በምድር ላይ እንደበዛና የልቡም ሐሳብ ሁሉ ምንጊዜም ወደ መጥፎ ብቻ ያዘነበለ+ እንደሆነ ተመለከተ።
-
-
ዘፍጥረት 7:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ከዚህ በኋላ ይሖዋ ኖኅን እንዲህ አለው፦ “በዚህ ትውልድ መካከል በፊቴ ጻድቅ ሆነህ ያገኘሁህ አንተን ስለሆነ+ አንተም ሆንክ መላው ቤተሰብህ ወደ መርከቡ ግቡ።
-