-
መዝሙር 145:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ትውልዶች ሁሉ ሥራህን ያወድሳሉ፤
ስላከናወንካቸው ታላላቅ ነገሮች ይናገራሉ።+
-
-
ኢሳይያስ 43:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ለራሴ የሠራሁትም ሕዝብ እንዲጎነጭ ነው፤
ሕዝቤ ውዳሴዬን እንዲያውጅ ይህን አደርጋለሁ።+
-