-
ዘፀአት 4:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ፈርዖንንም እንዲህ በለው፦ ‘ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እስራኤል ልጄ ነው፤ አዎ፣ የበኩር ልጄ ነው።+
-
-
ኢሳይያስ 49:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በይሖዋ ፊት እከብራለሁ፤
አምላኬም ብርታቴ ይሆናል።
-