ዘዳግም 32:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በምድር ላይ በሚገኙ ከፍ ያሉ ቦታዎች እንዲሄድ አደረገው፤+ስለሆነም የእርሻውን ምርት በላ።+ ከዓለት ማር አበላው፤ከባልጩትም ዘይት መገበው፤14 የላሞቹን ቅቤና የመንጋውን ወተትምርጥ ከሆነው በግ* ጋር ሰጠው፤የባሳንን አውራ በጎችና አውራ ፍየሎችከምርጥ ስንዴ* ጋር ሰጠው፤+አንተም ከወይን ፍሬው ደም* የወይን ጠጅ ጠጣህ።
13 በምድር ላይ በሚገኙ ከፍ ያሉ ቦታዎች እንዲሄድ አደረገው፤+ስለሆነም የእርሻውን ምርት በላ።+ ከዓለት ማር አበላው፤ከባልጩትም ዘይት መገበው፤14 የላሞቹን ቅቤና የመንጋውን ወተትምርጥ ከሆነው በግ* ጋር ሰጠው፤የባሳንን አውራ በጎችና አውራ ፍየሎችከምርጥ ስንዴ* ጋር ሰጠው፤+አንተም ከወይን ፍሬው ደም* የወይን ጠጅ ጠጣህ።