ዘዳግም 24:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 “የባዕድ አገሩን ሰው ወይም አባት የሌለውን* ልጅ ፍርድ አታዛባ፤+ የመበለቲቱን ልብስ የብድር መያዣ አድርገህ አትውሰድ።+