-
መዝሙር 11:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 መሠረቶቹ* ከተናዱ፣
ጻድቁ ሰው ምን ማድረግ ይችላል?”
-
-
ምሳሌ 29:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ንጉሥ ፍትሕ በማስፈን አገርን ያረጋጋል፤+
ጉቦ የሚፈልግ ሰው ግን ያወድማታል።
-