መዝሙር 96:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እሱ እየመጣ ነውና፤*በምድር ላይ ለመፍረድ እየመጣ ነው። በዓለም* ላይ በጽድቅ፣በሕዝቦችም ላይ በታማኝነት ይፈርዳል።+