ኤርምያስ 49:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “‘ስለዚህ እነሆ፣ አሞናውያን በሚኖሩባት በራባ+ ላይየጦርነት ማስጠንቀቂያ ድምፅ* የማሰማበት ጊዜ ይመጣል’ ይላል ይሖዋ። ‘የፍርስራሽ ቁልል ትሆናለች፤በእሷም ሥር* ያሉት ከተሞች በእሳት ይቃጠላሉ።’ ‘እስራኤልም የቀሙትን መልሶ በእጁ ያስገባል’+ ይላል ይሖዋ።
2 “‘ስለዚህ እነሆ፣ አሞናውያን በሚኖሩባት በራባ+ ላይየጦርነት ማስጠንቀቂያ ድምፅ* የማሰማበት ጊዜ ይመጣል’ ይላል ይሖዋ። ‘የፍርስራሽ ቁልል ትሆናለች፤በእሷም ሥር* ያሉት ከተሞች በእሳት ይቃጠላሉ።’ ‘እስራኤልም የቀሙትን መልሶ በእጁ ያስገባል’+ ይላል ይሖዋ።