2 ሳሙኤል 22:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 የእውነተኛው አምላክ መንገድ ፍጹም ነው፤+የይሖዋ ቃል የነጠረ ነው።+ እሱ መጠጊያ ለሚያደርጉት ሁሉ ጋሻቸው ነው።+ መዝሙር 19:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ