ዘሌዋውያን 26:42 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 42 እኔም ከያዕቆብ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳንና ከይስሐቅ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን አስባለሁ፤+ እንዲሁም ከአብርሃም ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን አስታውሳለሁ፤+ ምድሪቱንም አስባለሁ። ኢዩኤል 2:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ያን ጊዜ ይሖዋ ለምድሩ ይቀናል፤ለሕዝቡም ይራራል።+
42 እኔም ከያዕቆብ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳንና ከይስሐቅ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን አስባለሁ፤+ እንዲሁም ከአብርሃም ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን አስታውሳለሁ፤+ ምድሪቱንም አስባለሁ።