-
ኤርምያስ 50:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 “በእነዚያ ቀናትና በዚያ ጊዜ” ይላል ይሖዋ፣
“የእስራኤል በደል ይፈለጋል፤
ሆኖም አይገኝም፤
የይሁዳም ኃጢአት አይገኝም፤
እንዲተርፉ ያደረግኳቸውን ይቅር እላቸዋለሁና።”+
-
-
ሚክያስ 7:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እሱ ለዘላለም አይቆጣም፤
ታማኝ ፍቅር በማሳየት ደስ ይሰኛልና።+
-