-
መዝሙር 145:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ይሖዋ ለሁሉም ጥሩ ነው፤+
ምሕረቱም በሥራው ሁሉ ላይ ይታያል።
-
-
ሉቃስ 18:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “ለምን ጥሩ ብለህ ትጠራኛለህ? ከአንዱ ከአምላክ በቀር ጥሩ የለም።+
-