የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 2:2, 3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 በዘመኑ መጨረሻ*

      የይሖዋ ቤት ተራራ

      ከተራሮች አናት በላይ ጸንቶ ይቆማል፤+

      ከኮረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል፤

      ብሔራትም ሁሉ ወደዚያ ይጎርፋሉ።+

       3 ብዙ ሕዝቦችም ሄደው እንዲህ ይላሉ፦

      “ኑ፤ ወደ ይሖዋ ተራራ፣

      ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ።+

      እሱ ስለ መንገዶቹ ያስተምረናል፤

      በጎዳናዎቹም እንሄዳለን።”+

      ሕግ* ከጽዮን፣

      የይሖዋም ቃል ከኢየሩሳሌም ይወጣልና።+

  • ዘካርያስ 14:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 ይሖዋም በመላው ምድር ላይ ይነግሣል።+ በዚያ ቀን ይሖዋ አንድ፣+ ስሙም አንድ ይሆናል።+

  • ራእይ 7:9, 10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ