1 ሳሙኤል 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እንደ ይሖዋ ያለ ቅዱስ ማንም የለም፣ያለአንተ ማንም የለም፤+እንደ አምላካችን ያለ ዓለት የለም።+ መዝሙር 84:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሆይ፣በአንተ የሚታመን ሰው ደስተኛ ነው።+