-
1 ጢሞቴዎስ 6:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ደስተኛውና ብቸኛው ኃያል ገዢ በተወሰነለት ጊዜ ራሱን ይገልጣል። እሱ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ ነው፤+
-
-
ራእይ 19:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 በመደረቢያው አዎ፣ በጭኑ ላይ “የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ”+ የሚል ስም ተጽፏል።
-