-
2 ሳሙኤል 7:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ከፊትህ ካስወገድኩት ከሳኦል ላይ ታማኝ ፍቅሬን እንደወሰድኩ+ ከእሱ ላይ አይወሰድም።
-
-
1 ነገሥት 11:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 አገልጋዬ ዳዊት ስሜ እንዲኖርባት ለራሴ በመረጥኳት ከተማ በኢየሩሳሌም ዘወትር በፊቴ መብራት እንዲኖረው+ ለልጁ አንድ ነገድ እሰጠዋለሁ።
-