ሮም 11:26, 27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 በዚህም መንገድ እስራኤል ሁሉ+ ይድናል። ይህም እንዲህ ተብሎ እንደተጻፈው ነው፦ “አዳኝ* ከጽዮን ይወጣል፤+ የያዕቆብም ዘሮች የክፋት ድርጊታቸውን እንዲተዉ ያደርጋል። 27 ኃጢአታቸውንም በማስወግድበት ጊዜ+ ከእነሱ ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነው።”+
26 በዚህም መንገድ እስራኤል ሁሉ+ ይድናል። ይህም እንዲህ ተብሎ እንደተጻፈው ነው፦ “አዳኝ* ከጽዮን ይወጣል፤+ የያዕቆብም ዘሮች የክፋት ድርጊታቸውን እንዲተዉ ያደርጋል። 27 ኃጢአታቸውንም በማስወግድበት ጊዜ+ ከእነሱ ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነው።”+