ኢዮብ 14:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሰው ግን ይሞታል፤ አቅም አጥቶም ይጋደማል፤ሰው ሲሞት የት ይገኛል?+ መዝሙር 78:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 ነፍሶ ዳግመኛ የማይመለስ ነፋስ፣*ሥጋ መሆናቸውንም አስታውሷልና።+ ሉቃስ 12:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 አምላክ ግን ‘አንተ ማስተዋል የጎደለህ፣ በዚህች ሌሊት ሕይወትህን* ይፈልጓታል። ታዲያ ያከማቸኸው ነገር ለማን ይሆናል?’ አለው።+ ያዕቆብ 4:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ