መዝሙር 57:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከሰማይ እርዳታ ልኮ ያድነኛል።+ ሊነክሰኝ የሚሞክረውን ሰው እንዳይሳካለት ያደርጋል። (ሴላ) አምላክ ታማኝ ፍቅሩንና ታማኝነቱን ያሳያል።+ መዝሙር 86:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ግን መሐሪና ሩኅሩኅ፣*ለቁጣ የዘገየህ እንዲሁም ታማኝ ፍቅርህና ታማኝነትህ* የበዛ አምላክ ነህ።+