-
መዝሙር 138:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 አደገኛ በሆነ አካባቢ ባልፍም እንኳ አንተ ሕይወቴን ትጠብቃለህ።+
በጠላቶቼ ቁጣ ላይ እጅህን ትዘረጋለህ፤
ቀኝ እጅህ ያድነኛል።
-
-
ኢሳይያስ 43:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በእሳት መካከል ስትሄድ አትቃጠልም፤
ነበልባሉም አይፈጅህም።
-