መዝሙር 21:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ይሖዋ ሆይ፣ ንጉሡ በአንተ ብርታት ደስ ይለዋል፤+በማዳን ሥራህ እጅግ ሐሴት ያደርጋል!+ መዝሙር 21:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሕይወትን ለመነህ፤አንተም ረጅም ዕድሜ* ብሎም የዘላለም ሕይወት ሰጠኸው።+ ምሳሌ 3:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ልጄ ሆይ፣ ትምህርቴን* አትርሳ፤ልብህም ትእዛዛቴን ይጠብቅ፤ 2 ረጅም ዕድሜና የሕይወት ዘመንእንዲሁም ሰላም ያስገኙልሃልና።+