የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 37:35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 35 ጨካኝ የሆነውን ክፉ ሰው፣

      በበቀለበት መሬት ላይ እንደለመለመ ዛፍ ተንሰራፍቶ አየሁት።+

  • መዝሙር 37:38
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 38 ኃጢአተኞች ሁሉ ግን ይጠፋሉ፤

      ክፉዎች ምንም ተስፋ አይኖራቸውም።+

  • ኤርምያስ 12:1-3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ይሖዋ ሆይ፣ አቤቱታዬን ለአንተ ሳቀርብ፣

      ከፍትሕ ጋር ስለተያያዙ ጉዳዮች ሳናግርህ እነሆ፣ አንተ ጻድቅ ነህ።+

      ታዲያ የክፉዎች መንገድ ለምን ይሰምራል?+

      ደግሞስ ከዳተኞች ሳይጨነቁ የሚኖሩት ለምንድን ነው?

       2 አንተ ተክለሃቸዋል፤ እነሱም ሥር ሰደዋል።

      አድገዋል፤ ፍሬም አፍርተዋል።

      ከከንፈራቸው አይለዩህም፤ የውስጥ ሐሳባቸው* ግን ከአንተ የራቀ ነው።+

       3 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ግን በሚገባ ታውቀኛለህ፤+ ታየኛለህም፤

      ልቤን መረመርክ፤ ከአንተም ጋር የሚስማማ ሆኖ አገኘኸው።+

      ለእርድ እንደተዘጋጁ በጎች ለያቸው፤

      ለሚገደሉበትም ቀን ለይተህ አቆያቸው።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ