-
መዝሙር 52:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 እኔ ግን በአምላክ ቤት እንዳለ የለመለመ የወይራ ዛፍ እሆናለሁ፤
ለዘላለም በአምላክ ታማኝ ፍቅር እታመናለሁ።+
-
-
ኢሳይያስ 61:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 በጽዮን የተነሳ ላዘኑት
በአመድ ፋንታ የራስ መሸፈኛ፣
በሐዘን ፋንታ የደስታ ዘይት፣
በተደቆሰም መንፈስ ፋንታ የውዳሴ ልብስ እንድሰጥ ልኮኛል።
-