የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘሌዋውያን 19:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 “‘በሕዝብህ መካከል እየዞርክ ስም አታጥፋ።+ በባልንጀራህ ሕይወት* ላይ አትነሳ።*+ እኔ ይሖዋ ነኝ።

  • መዝሙር 101:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 የባልንጀራውን ስም በስውር የሚያጠፋን ሰው፣+

      ጸጥ አሰኘዋለሁ።*

      ትዕቢተኛ ዓይንና እብሪተኛ ልብ ያለውን ሰው፣

      አልታገሠውም።

  • ምሳሌ 20:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ስም የሚያጠፋ ሰው እየዞረ የሌሎችን ሚስጥር ይገልጣል፤+

      ማማት ከሚወድ ሰው* ጋር አትወዳጅ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ