መዝሙር 25:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሖዋ ጥሩና ቀና ነው።+ ኃጢአተኞችን ሊኖሩበት የሚገባውን መንገድ የሚያስተምራቸው ለዚህ ነው።+ ኢሳይያስ 28:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 አምላክ ሰውን በትክክለኛው መንገድ ያስተምረዋል፤*ደግሞም ይመራዋል።+ ዮሐንስ 6:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 ነቢያት በጻፏቸው ጽሑፎች ላይ ‘ሁሉም ከይሖዋ* የተማሩ ይሆናሉ’+ ተብሎ ተጽፏል። ከአብ የሰማና የተማረ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል።