መዝሙር 23:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኢሳይያስ 40:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 መንጋውን እንደ እረኛ ይንከባከባል።+ ግልገሎቹን በክንዱ ይሰበስባል፤በእቅፉም ይሸከማቸዋል። ግልገሎቻቸውን የሚያጠቡትን በቀስታ ይመራል።+