መዝሙር 78:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እንዲሁም የተመኙትን* ምግብ እንዲሰጣቸው በመጠየቅአምላክን በልባቸው ተገዳደሩት።*+ 1 ቆሮንቶስ 10:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከእነሱ አንዳንዶቹ ይሖዋን* ተፈታትነው በእባቦች እንደጠፉ እኛም አንፈታተነው።+