መዝሙር 97:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ማንኛውንም የተቀረጸ ምስል የሚያመልኩ ሁሉ፣ከንቱ በሆኑ አማልክታቸው የሚኩራሩ ይፈሩ።+ እናንተ አማልክት ሁሉ፣ ለእሱ ስገዱ።*+ ኢሳይያስ 44:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ለምንም የማይጠቅም አምላክ የሚሠራወይም የብረት ምስል* የሚያበጅ ማን ነው?+