መዝሙር 65:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የግጦሽ መሬቶቹ በመንጎች ተሞሉ፤ሸለቆዎቹም* በእህል ተሸፈኑ።+ በድል አድራጊነት እልል ይላሉ፤ አዎ፣ ይዘምራሉ።+