መዝሙር 16:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ምክር የሰጠኝን ይሖዋን አወድሳለሁ።+ በሌሊትም እንኳ በውስጤ ያለው ሐሳብ* ያርመኛል።+ 8 ይሖዋን ሁልጊዜ በፊቴ አደርገዋለሁ።+ እሱ በቀኜ ስላለ ፈጽሞ አልናወጥም።*+ ምሳሌ 12:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በክፋት ጸንቶ መቆም የሚችል ሰው የለም፤+ጻድቅ ግን ፈጽሞ አይነቀልም። 2 ጴጥሮስ 1:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በመሆኑም ወንድሞች፣ መጠራታችሁንና+ መመረጣችሁን አስተማማኝ ለማድረግ ከበፊቱ ይበልጥ ትጉ፤ እነዚህን ነገሮች የምታደርጉ ከሆነ ፈጽሞ አትወድቁምና።+
7 ምክር የሰጠኝን ይሖዋን አወድሳለሁ።+ በሌሊትም እንኳ በውስጤ ያለው ሐሳብ* ያርመኛል።+ 8 ይሖዋን ሁልጊዜ በፊቴ አደርገዋለሁ።+ እሱ በቀኜ ስላለ ፈጽሞ አልናወጥም።*+