መሳፍንት 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ተራሮች በይሖዋ ፊት ቀለጡ፣*+ሲናም ሳይቀር በእስራኤል አምላክ+ በይሖዋ ፊት ቀለጠ።+ ናሆም 1:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከእሱ የተነሳ ተራሮች ይንቀጠቀጣሉ፤ኮረብቶችም ይቀልጣሉ።+ ከፊቱም የተነሳ ምድር፣የብስና በላዩ የሚኖሩት ሁሉ ይናወጣሉ።+ ዕንባቆም 3:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ቆመ፤ ምድርንም አንቀጠቀጠ።+ ባየም ጊዜ ብሔራትን አብረከረካቸው።+ ዘላለማዊ የሆኑት ተራሮች ተፈረካከሱ፤የጥንቶቹ ኮረብቶች ተደፉ።+ የጥንቶቹ መንገዶች የእሱ ናቸው።
6 ቆመ፤ ምድርንም አንቀጠቀጠ።+ ባየም ጊዜ ብሔራትን አብረከረካቸው።+ ዘላለማዊ የሆኑት ተራሮች ተፈረካከሱ፤የጥንቶቹ ኮረብቶች ተደፉ።+ የጥንቶቹ መንገዶች የእሱ ናቸው።