ሉቃስ 2:30, 31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ምክንያቱም ዓይኖቼ ሰዎችን የምታድንበትን መንገድ አይተዋል፤+ 31 ይህም በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸው ነው፤+