ኢሳይያስ 5:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ በሚሰጠው ፍርድ* ከፍ ከፍ ይላል፤ቅዱስ+ የሆነው እውነተኛው አምላክ በጽድቅ ራሱን ይቀድሳል።+