መዝሙር 22:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 እሱ የተጨቆነውን ሰው መከራ አልናቀምና፤+ ደግሞም አልተጸየፈም፤ፊቱን ከእሱ አልሰወረም።+ ለእርዳታ ወደ እሱ በጮኸ ጊዜ ሰምቶታል።+